ሞስኮ የአሜሪካ እና ዩክሬን ባለስልጣናት በጂዳ ባደረጉት ምክክር የ30 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ መግባባት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ ስምምነቱ ሳይጀመር የዩክሬንን ጦር ሙሉ በሙሉ ...
የዓለማችን ቁጥር አንድ ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ 450 ሺህ ጉጉት የተሰኙ ወፎችን ለመግደል ማቀዷ ተገልጿል፡፡ ዩሮ ኒውስ እንደዘገበው ከሆነ የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳድር በመጠኑ ለየት ...
በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ህወሓት ዛሬ ጠዋት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መግለጫ “የተወሰኑ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አመራሮች ከተልዕኳቸው ወጥተው የውጪ ሃይሎች መሳሪያ በመሆን የትግራይ ...
ሩሲያ ሶስት አመታት ያስቆጠረውን የዩክሬን ጦርነት ለማቆም ያስቀመጠቻቸውን ቅድመ ሁኔታዎች ለአሜሪካ ማቅረቧ ተነገረ። ሬውተርስ ለጉዳዩ ቅርበት አላቸው ያላቸውን ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው ክሬምሊን ...
ለ20 ዓመታት በመኖሪያ ቤት ውስጥ ታግቶ የቆየው አሜሪካዊው የኬኔቲኬት ነዋሪ ታሪክ በመገናኛ ብዙሀን ዘንድ ሰፊ ትኩረትን አግኝቷል፡፡ በእንጀራ እናቱ ያለ ፍቃዱ ታግቶ ለሁለት አስርተ ዓመታት ...
ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የራሳቸው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በለጠፉት መልዕክት "የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካ ላይ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ከፍተኛ ታሪፍ ይጥላል፤ በአሜሪካ ውስኪ ላይ ለመጣል የወሰነው የ50 በመቶ ታሪፍም የዚህ ማሳያ ነው" ሲሉ ወቅሰዋል። ...
የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ በሀገሪቱ የኒዩክሌር ፕሮግራም ጉዳይ ለመደራደር ከአሜሪካ የቀረበላቸውን ጥያቄ እንደማይቀበሉ አስታወቁ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጠቅላይ መሪው ደብዳቤ መላካቸውን ገልጸው ነበር፡፡ ...
ይህን ተከትሎም ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ ብቻ 25 ሚሊዮን የእስልምና አማኞች መካ መስጅድ ገብተው ሶላት ሰግደዋል ሲል አል አረቢያ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ መካን ከጎበኙ ጠቅላላ አማኞች መካከል 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ያህሉ ከመላው ዓለም የተጓዙ የኡምራ ተጓዦች ናቸው፡፡ ...
ኬፕ ቨርዴ፣ ሉግዘምበርግ፣ ባህሬን እና ጅቡቲ በተመሳሳይ ከሁለት ሚሊዮን በታች ህዝብ ካላቸው ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው በዓለማችን 193 ሀገራት በይፋ የሀገርነት እውቅና ያገኙ ሀገራት ሲኖሩ ከነዚህ ውስጥ ከ50 በላይ የሆኑ ሀገራ ያላቸው ጠቅላላ ህዝብ ከሁለት ሚሊዮን በታች ነው፡፡ ...
440 የሚጠጉ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ ከነበረው ባቡር ውስጥ በፓኪስታን ጦር ልዩ ዘመቻ ከ300 በላዩ ነጻ መውጣታቸው የተነገረ ሲሆን፥ ተኩስ ሲከፈት እግሬ አውጪኝ ብለው የሮጡ መንገደኞችን የማፈላለግ ጥረቱ ቀጥሏል። ...
የጃፋር ኤክስፕረስ ንብረት የሆነው የመንገደኞች ባቡር ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ 425 ሰዎችን ጭኖ የ1600 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከሚገኙት ከኩዌታ ወደ ፔሻዋር ከተማ ጉዞ ላይ እያለ ነው ጠለፋው ...
የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ ባለፈው ቅዳሜ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የኑክሌር ድርድር ለማድረግ ለኢራን ደብዳቤ መጻፋቸውን ከገለጹ ከአንድ ቀን በኋላ ቴህራን በጫና አትደራደርም ብለዋል። ...